የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Post published:February 17, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN – የካቲት 10/2017 ዓ.ም የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ የሚኖራቸው ጉብኝት እና ቆይታም ስኬታማ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአፍሪካ ሀገራት መከላከያ ሚኒስትሮች እና ወታደራዊ አታሼዎች በመከላከያ ኢንጅነሪንግ የኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንን ጎበኙ October 16, 2024 አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት አምራ እና ደምቃ ሆረ ፊንፊኔን ለማክበር ተዘጋጅታለች፡- ከንቲባ አዳነች አቤቤ October 4, 2024 ኢምብሬር የተባለው የብራዚል የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ የአቪዬሽን ዘርፎች መሰማራት እንደሚፈልግ ገለፀ April 23, 2025