የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN-ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አቀባበል አድርገዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በማህበራዊ የትስስር ገጸቸው ባስተላለፉት መልእክት የጊኒውን ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርትን መርቀው ሥራ አስጀመሩ July 13, 2024 ኤኤምኤን የህዝብ ድምፅ በመሆን ያከናወናቸውን ተግባራት በማጠናከር ይበልጥ ተመራጭና ተወዳዳሪ ለመሆን እየሠራ ነው- አቶ ካሳሁን ጎንፋ March 16, 2025 የተሰረቀን ተሽከርካሪ አካል ጭነዉ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ April 11, 2025