የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው Post published:October 10, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 30/2017 ዓ.ም የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ይገኛል። በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤልን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች መገኘታቸውን ከመከላከያ ሠራዊት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ ከሃገር ውስጥ ፍጆታ ባለፈ ለአፍሪካ ብሎም ለሌሎች የዓለም ሃገራት የክትባት ምርት ለማቅረብ ብቁ ናት ፡- ዶ/ር መቅደስ ዳባ December 27, 2024 ወርሃዊ የሃይል ፍጆታ ሂሳብን ለማወቅ የሚጠቀሙበት የአሰራር ቀመር፦ March 7, 2025 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ ሐጂ ኢብሳን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ምክትል ዋና ኦዲተር አድርጎ ሾመ November 26, 2024
ኢትዮጵያ ከሃገር ውስጥ ፍጆታ ባለፈ ለአፍሪካ ብሎም ለሌሎች የዓለም ሃገራት የክትባት ምርት ለማቅረብ ብቁ ናት ፡- ዶ/ር መቅደስ ዳባ December 27, 2024