የ ኤ ኤም ኤን ዲጂታል የዕለቱ ዋና ዋና ዜናና መረጃዎች፡-

•ረሃብን ለማስወገድ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ መግለጻቸው፡-

•“ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መግለጻቸው፡-

•በአዲስ አበባ የሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ታላላቅ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ ስብሰባዎችን እና ኮንፈረንሶችን በማስተናገድ ከተማዋን የኮንፈረንስና የስበት ማዕከል በማድረግ አይነተኛ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መግለጻቸው፡-

•አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የህዝብን ፍላጎት ያማከሉ እና ብልሹ አሰራሮችን የሚያጋልጡ ፕሮግራሞችን ቀርጾ ለአድማጭ ተመልካች ማድረሱ የተቋሙን የህዝብ ድምጽ መሆን እና ተዓማኒነቱን የሚያረጋግጥለት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የፍትህ እና መልካም አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ መግለጹ፡-

•የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምገባ ኤጀንሲ የተማሪዎች የደንብ ልብስ አቅርቦት በተፋጠነ ሁኔታ እንዲያሟላ የሴቶችና ማህበራዊ ልማት ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ማሳሰቡ፡-

•በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በመንቀሳቀስ የውንብድና እና የቅሚያ ወንጀል ሲፈፅሙ የቆዩ 17 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው፡-

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ

ጥቅምት 28/2017 ዓ›ም

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review