የ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ዛሬ ይከበራል

AMN ኅዳር -29/2017 ዓ.ም

የ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ዛሬ በአርባምንጭ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል

የዘንድሮው በአል “ሀገራዊ መግባባት ለህብረብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ነው የሚከበረው

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review