የ2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር በድምቀት ተከናወነ።

You are currently viewing የ2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር በድምቀት ተከናወነ።

AMN-መጋቢት 7/2017 ዓ.ም

በአትሌቶች በተደረገው የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር አትሌት ብሬነሽ ደሴ አሸነፋለች።

ከፍተኛ ፍክክር በታየበት ውድድር የግሎባል ስፖርት አትሌቷ ብሬነሽ ደሴ አንደኛ ሁና የወርቅ ሜዳሊያ ስታሸንፍ የግል ተወዳዳሪዋ አትሌት አብዙ ከበደ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ የብር ሜዳልያ አሸናፊ ስትሆን አትሌት መቅደስ ሽመልስ ደግሞ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ የነሀስ ሜዳልያ ተሻላሚ ሆናለች።

በዚህ ወድድር ላይ የአካል ጉዳተኞች የዊልቼር ውድድር ሲካሔድ ውድድሩን አንቺነሽ ንብረት በበላይነት ስታጠናቅቅ፣ አሹ አየለ ሁለተኛ፣ ፀሀይነሽ አማረ ደግሞ ሶስተኛ በመያዝ አጠናቃለች።

በአንዱዓለም ስማቸው

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review