ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ ይፈልጋሉ

You are currently viewing ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ ይፈልጋሉ

AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም

ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን 4 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ብቻ እንደሚፈልጉ የሲኤንኤን ቁጥራዊ መረጃዎች ያመላክታሉ።

የአሜሪካ ኮንግረስ 538 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ሲኖሩት ከእነዚህ መካከል 270 የሚያገኝ ተፎካካሪ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እንደሚሆን ይታወቃል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review