ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር ተወያዩ

AMN – መጋቢት 30/2017

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር በዋና ዋና የቀጣናው የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review