ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎብኝተዋል።

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎብኝተዋል።

ይኽም ለኢትዮጵያ የከተማ ልማት ሥራ የሚሆን ተመክሮ የመቅሰም ተግባር አካል ነው።

ጉብኝቱ አለምአቀፍ ምርጥ ተመክሮዎችን በመቀመር በመላው ሀገራችን እየተካሄዱ ያሉ የዘመናዊ ከተማ ፕሮጀክቶችን ለማላቅ የሚደረግ ፍላጎትና ጥረትን ያሳያል።- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review