ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ተቀበሉ Post published:January 11, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN – ጥር 03/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ተቀብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ እላለሁ።” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የተሟላ የፍትህ ስርዓት ለማስፈን በትኩረት እየሰራን ነው – የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት October 24, 2024 የአዲስ አበባ ፖሊስ አመራሮች የከተማዋን የፀጥታ ሁኔታ በመገምገም ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ላይ ተወያዩ August 3, 2024 በቴክኖሎጂ የዳበረ ዜጋ ለመፍጠር በተማሪዎች ላይ መስራት ይገባል ፡- ቱሉ ጥላሁን (ዶ/ር) October 21, 2024