ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገቡ Post published:February 27, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 20/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ሲደርሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኢትዮጵያ ለተመዘገቡ ሁለንተናዊ እድገቶች የንግዱ ማህበረሰብ ሚና የጎላ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ June 4, 2025 አቶ አሕመድ ሽዴ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ትብብር ማኔጂንግ ዳይሬክተር እና ከባለብዙ ወገን ኢንቨስትመንት ዋስትና ኤጀንሲ ጋር ተወያዩ October 28, 2024 ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ጠንካራ ተቋማትን ገንብታለች – የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር December 2, 2024