ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Post published:November 6, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ “በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በትብብር እንሠራለን” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ ሐጂ ኢብሳን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ምክትል ዋና ኦዲተር አድርጎ ሾመ November 26, 2024 “እንኳን ወደ ቤታችሁ በሰላም መጣችሁ”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) February 11, 2025 ለስደትና ፍልሰት ዘላቂ መፍትሄ ለመፍጠር ቀጠናዊ ትስስርን እና ትብብርን ማጠናከር ይገባል- ምሁራን April 25, 2025