ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስክሬን ሽኝት እየተደረገ ነው Post published:September 19, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 9/2017 ዓ.ም የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የአስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር )ን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ወዳጅ ዘመዶች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል። በሰብስቤ ባዩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ ከውጪ የምታስገባውን የድንጋይ ከሰል ሙሉ ለሙሉ መተካት የሚያስችሉ ፋብሪካዎች በዚህ ዓመት ወደ ምርት ይገባሉ – ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ January 24, 2025 ሀገርን በትጋት የመለወጥ ጅማሮ November 12, 2024 የተሀድሶ ስልጠና የወሰዱ የፌደራል ፖሊስ አባላት ተመረቁ April 10, 2025
ኢትዮጵያ ከውጪ የምታስገባውን የድንጋይ ከሰል ሙሉ ለሙሉ መተካት የሚያስችሉ ፋብሪካዎች በዚህ ዓመት ወደ ምርት ይገባሉ – ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ January 24, 2025