ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገው ወደ ሀገራቸው ለተመለሱት የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሽኝት አደረጉ Post published:December 23, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገው ወደ ሀገራቸው ለተመለሱት የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሽኝት አድርገዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበኩላቸው ፕሬዚዳንቱ በአዲስ አበባ ለነበራቸው ቆይታ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል እንድትሆን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ March 21, 2025 የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት መደበኛ የዳኝነት ሥራ ጀመሩ October 11, 2024 ኢትዮጵያ የተመድን የ2030 ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት አጀንዳውን በባለቤትነት ይዛ እየተገበረች መሆኗ ተገለጸ June 10, 2025