ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Post published:October 18, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶች መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። በዚሁ መሠረት፦ 1. ዶ/ር ጌዲዮን ጥሞቲዮስ፦ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር 2. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ፦ የቱርዝም ሚንስቴር ሚንስትር 3. ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ፦ የፍትህ ሚንስቴር ሚንስትር በመሆን ተሹመዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የጦላይ የባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው October 10, 2024 ከተሞችን ውብ እና ዘመናዊ ለማድረግ በኮሪደር ልማት የጀመርናቸው እንቅስቃሴዎች ፍሬያማ እየሆኑ ይገኛል:-አቶ አደም ፋራህ December 13, 2024 የእግር ኳሱ መልካም ዕድል October 27, 2024