ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ መምህራን ጋር ተወያዩ Post published:June 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሰኔ 5/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ መምህራን ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር የሚነሱ ጉዳዮችን በማዳመጥ እና ለእቅድ ስራችን ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦችን በመውሰድ ውይይት አድርገናል ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ በሞስኮ ሩስያ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ አባል አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዮች የምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው July 12, 2024 በደሴ የሚገነባው የኮሪደር ልማት የከተማዋን እና በዙሪያዋ ያሉ ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ሀብቶቿን የሚያስተሳስር ነው፡-አቶ ጃንጥራር አባይ November 9, 2024 አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ድምፅን በድምፅ የመሻር ስልጣን እንዲኖራት ግልፅ አቋም ይዛለች – ፕሬዝዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ February 15, 2025
ኢትዮጵያ በሞስኮ ሩስያ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ አባል አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዮች የምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው July 12, 2024
በደሴ የሚገነባው የኮሪደር ልማት የከተማዋን እና በዙሪያዋ ያሉ ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ሀብቶቿን የሚያስተሳስር ነው፡-አቶ ጃንጥራር አባይ November 9, 2024