ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒሪክ ሙሳር ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒሪክ ሙሳር ጋር ተወያዩ

AMN- ግንቦት 28/2017 ዓ. ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት፣ ኢትዮጵያን እየጎበኙ ያሉትንና በስሎቬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሆኑትን ናታሻ ፒሪክ ሙሳርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን ገልጸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከፕሬዚዳንቷ ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን አመላክተዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review