ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያዩ

AMN – የካቲት 9/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የህብረቱ መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ውይይታቸውን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፣ የታደሰ ወዳጅነት ዘላቂ የሆነ እንክብካቤ ይፈልጋል ብለዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review