ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ሊዮ አስራ አራተኛ ጋር በቫቲካን ተወያዩ Post published:May 26, 2025 Post category:ዲፕሎማሲ AMN ግንቦት 18/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት ዛሬ ብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ሊዮ አስራ አራተኛ በቫቲካን ተቀብለውናል ብለዋል፡፡ ውይይታችን በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን ለዓለም ሰላም ያለንን የጋራ አቋምም ተወያይተናል። የትምህርት ተደራሽነትን የማስፋት አስፈላጊነትን በተመለከተም የጋራ ስምምነት ይዘናል ሲሉ ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ ትብብራቸውን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ April 29, 2025 የኢትዮ – እስራኤል የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ May 6, 2025 የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስተር ክቡር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት ላደረጉልን የደመቀ አቀባበል እና የክብር መስተንግዶ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያና ቬይትናም የሚያመሳስሏቸው ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሏቸው። ሁለታችንም ትልቅ እና ለሥራ የተነሳሳ ወጣት ሕዝብ ያለን፣ ለልማት እና እድገት የቆረጠን እንዲሁም በታሪካችን ሂደትም በፅናታችን የምንታወቅ ሀገራት ነን። April 15, 2025
የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስተር ክቡር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት ላደረጉልን የደመቀ አቀባበል እና የክብር መስተንግዶ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያና ቬይትናም የሚያመሳስሏቸው ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሏቸው። ሁለታችንም ትልቅ እና ለሥራ የተነሳሳ ወጣት ሕዝብ ያለን፣ ለልማት እና እድገት የቆረጠን እንዲሁም በታሪካችን ሂደትም በፅናታችን የምንታወቅ ሀገራት ነን። April 15, 2025