ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ

AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የይፋዊ ጉብኝታቸው አካል የሆነ ውይይት ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር በፓርቲው ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት አካሂደዋል።

በውይይታቸውም በተለያዩ የፓለቲካ ፓርቲ ጉዳዮች ብሎም በሀገራዊ ልማት እና አስተዳደር ጉዳዮች መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review