ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:October 11, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስን ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ዛሬ የእንግሊዙን የአፍሪካ ሚኒስትር የሀይበሪውን ሎርድ ኮሊንስን አግኝቼ በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል ብለዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሙስና ወንጀል ብቻ ሳይሆን እጅግ አስነዋሪ እና አዋራጅ ተግባር ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ October 3, 2024 ኢሬቻ – ፈጣሪ ለድንቅ ሥራው የሚመሰገንበት በዓል October 4, 2024 40 ቢሊዮን ችግኝ መትከል ማለት ቢያንስ 40 ቢሊዮን ዶላር ለልጆቻችን ኢንቨስት ማድረግ ማለት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) August 23, 2024
40 ቢሊዮን ችግኝ መትከል ማለት ቢያንስ 40 ቢሊዮን ዶላር ለልጆቻችን ኢንቨስት ማድረግ ማለት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) August 23, 2024