ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:March 14, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር / ኢትዮጵያ AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አቶ አደም ፋራህ በቱርኩ ኤኬ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው February 24, 2025 የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል – ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን January 15, 2025 በኢትዮጵያ በስኳር ሕመም ከሚጠቁት ሰዎች መካከል 67 በመቶዎቹ ሕመሙ እንዳለባቸው አያውቁም፦ ዓለም አቀፉ የስኳር ፌደሬሽን November 15, 2024