ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት መሃመድ ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያዩ Post published:October 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የብሪክስ ጉባኤ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ከወንድሜ መሃመድ ዛይድ አልናህያን ጋር የመገናኘት እና የመወያየት እድልም ፈጥሮልናል ሲሉ አመልክተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢኮኖሚው ማርሽ ቀያሪ April 12, 2025 ኢትዮጵያ የመጀመሪያ የ2025 በብሪክስ የግብርና የቴክኒክ ቡድን ስብሰባ ላይ እየተሣተፈች ነው March 14, 2025 አርሶ አደሩ ምርቱን ማስያዣ አድርጎ የብድር አገልግሎት እንዲያገኝ የሚያስችል ፕሮጀክት ወደ ሥራ ገባ April 24, 2025