ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ Post published:October 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በብሪክስ ጉባኤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የመነጋገር መልካም እድል አግኝተናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን እየጎበኙ ነው April 25, 2025 የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ አቅመ ደካሞችን አስፈስከናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ April 20, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውን የህጻናት የአንጎል እና ህብረሰረሰር ቀዶ ህክምና ማዕከል መርቀው ስራ አስጀመሩ February 21, 2025
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውን የህጻናት የአንጎል እና ህብረሰረሰር ቀዶ ህክምና ማዕከል መርቀው ስራ አስጀመሩ February 21, 2025