ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

AMN- የካቲት 8/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ ጋር መወያየታቸውን በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review