ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጋና እና ከቡሩንዲ ፕሬዝደንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 9/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከጋና ፕሬዝደንት ጆን ማሀማ እና ከቡሩንዲ ፕሬዝደንት ኤቫርሴት ንዳይሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ውይይታቸው የጋራ ጉዳዮች እና ትብብርን ማሻሻል ላይ ያተኮረ እንደነበር ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 800 ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፉ March 21, 2025 የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመነጋገርና በመመካከር መፍታት ባህል ሊሆን ይገባል – ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ April 6, 2025 በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በሺህ የሚቆጠሩ ታጣቂዎች የመረጡትን የሰላም መንገድ ሁሉም ሊከተል ይገባል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) December 8, 2024
በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በሺህ የሚቆጠሩ ታጣቂዎች የመረጡትን የሰላም መንገድ ሁሉም ሊከተል ይገባል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) December 8, 2024