ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ

AMN-ሰኔ 14/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር መወያየታቸውን ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሞያዎች ጋር ውይይት አድርገናል ብለዋል።

በውይይቱም እድሎችን እና በጎ ርምጃዎችን ብሎም ክፍተቶችን እና ተግዳሮቶችን መዳሰሳቸውንም ገልጸዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review