ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ በጽህፈት ቤታችን ተቀብዬ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የህዝብ አገልጋይነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ March 16, 2025 የሰንደቅ ዓላማ ቀን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተከበረ ነው October 14, 2024 ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ2016 የትምህርት ዘመን ውጤት ያስመዘገቡ 484 ተማሪዎች በመሸለም አበረታቱ October 7, 2024