ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Post published:April 18, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ማኅበራዊ / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዚያ 10/ 2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው አሳዳጊ የሌላቸው ሕጻናት ማዕድ ማጋራታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ የተፈፀመውን የአሸባሪዎች ጥቃት አወገዘች October 24, 2024 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ 5 ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ October 29, 2024 ኢትዮ ቴሌኮም የ5ጂ ኔትወርክ አገልግሎትን በባሌ ሮቤና አሰላ ከተሞች አስጀመረ April 11, 2025