ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Post published:July 27, 2024 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንት ሺ ለፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የግብርና ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ April 7, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩኤንፋኦ ዳይሬክተር ጀነራል ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ February 15, 2025 በቀይ ባህር በንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት መቀነሱ ተገለጸ January 20, 2025