ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Post published:April 21, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ገልጸዋል፡፡ ለእምነት፤ ለሰብዓዊነት እና ለአለም ሰላም የሰጡት አገልግሎት ሲታወስ ይኖራል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ሲሉም ሀዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢሬቻ የሰላም እና የአንድነት ተምሳሌት ሆኖ እንዲቀጥል የድርሻችንን እንወጣለን- ወጣቶች October 1, 2024 ጽንፈኛው በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ የፈፀመውን ዘግናኝ እና አጸያፊ ድርጊት የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አወገዘ November 21, 2024 በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው አማካኝነት ለውጭ ባለሀብት ክፍት በሆኑ የንግድና የኢንቨስትመንት ዘርፎች የቻይና ባለሀብቶች ከምንጊዜው በበለጠ ሁኔታ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ April 24, 2025
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው አማካኝነት ለውጭ ባለሀብት ክፍት በሆኑ የንግድና የኢንቨስትመንት ዘርፎች የቻይና ባለሀብቶች ከምንጊዜው በበለጠ ሁኔታ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ April 24, 2025