ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጡ” ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሁለተኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ስራን በፍጥነት ለማጠናቀቅ በቂ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ October 8, 2024 ለዕይታ ግልፅ ያልሆነ ሰሌዳ ለጥፈው በሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል -ፖሊስ February 20, 2025 2017 ዓ.ም ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ነው፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) October 31, 2024