ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 11, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲስ ለተሰየሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸውም ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመነጋገርና በመመካከር መፍታት ባህል ሊሆን ይገባል – ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ April 6, 2025 የቱሪስት መስህቦችን ለማስተዋወቅ ያለመ የ 5 ኪሎ ሜትር ሩጫ እንደሚካሄድ ተመላከተ June 3, 2025 የኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር የሴት ነጋዴዎች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ትልቅ ኃላፊነት አለበት-ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) February 26, 2025