ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው አረፉ

You are currently viewing ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው አረፉ

AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን ይፋ አድርጋለች፡፡

ፖፑ በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን የቫቲካን ዜና አገልግሎትን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ፖፑ ለመጨረሻ ጊዜ የትንሳኤ በዓል መልዕክት ለማስተላለፍ ትላንት በአደባባይ ታይተው ነበር፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review