የግብር ተመን በአስተያየት እንገምትላችኋለን በማለት ከ1.7 ሚሊዮን ብር በላይ የተቀበሉ ሁለት የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ተጠርጣሪ ሰራተኞች እና ገንዘቡን ከንግዱ ማህበረሰብ ሲያሰባስቡ የነበሩ አምስት ተጠርጣሪ ነጋዴዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Post published:March 21, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ቢዝነስ/አዲስ አበባ