AMN- የካቲት 26/2017 ዓ.ም
47ኛው የካራማራ ድል የመታሰቢያ በዓል በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ በተለያዩ ስነ – ስርዓቶች እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጦርሃይሎችና ፖሊስ ሠራዊት ማህበራት ሕብረት አባላትን ጨምሮ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ፣ አርበኞች የአርበኛ ቤተሰቦችና የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።
በአንዋር አህመድ