“ያለፉትን አምስት አመት የከተማችንን መልክ እንቀይራለን ፣ ብለን ቃል ገብተን ነበር ይህም ከጠበቅነውና ካቀድንው በላይ ተሳክቶልናል” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

You are currently viewing “ያለፉትን አምስት አመት የከተማችንን መልክ እንቀይራለን ፣ ብለን ቃል ገብተን ነበር ይህም ከጠበቅነውና ካቀድንው በላይ ተሳክቶልናል” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

AMN-መስከረም 20/2019 ዓ.ም

“ያለፉትን አምስት አመት የከተማችንን መልክ እንቀይራለን ፣ የህዝባችንን ክብር እናስጠብቃለን፣ አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ አዲስ እናደርጋለን ብለን ቃል ገብተን ነበር ይህም ከጠበቅነውና ካቀድንው በላይ ተሳክቶልናል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ።

ከንቲባዋ አክለውም የትላንቱ ስኬት የነገ ኃላፊነትን አይተካም፡፡ ትላንት የከተማችንን ገፅታ ለመቀየር ሰርተናል በርካታ ስራዎችንን አከናውነናል ያቀድንውም ተሳክቶልናል በቀጣይ የነዋሪዎቻችንን ኑሮ በተጨባጭ ማሻሻል የሚችሉ ስራዎችን ማከናወን ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review