AMN-መስከረም 24/2017ዓ.ም
ስድስተኛው የኢሬቻ ፎረም በአድዋ ድል መታሰቢያ የመሰብሰቢያ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል።
በፎረሙ መክፈቻ ላይ የኢሬቻ ባህልን የሚሳዩ የተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎች እየቀረቡ ይገኛሉ፡፡
በፎረሙ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልከድርን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ፣ አባ ገዳዎች ፣ ሃደ ሲንቄዎች እና ጥሪ የተደረገላቸውን እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል።