9ኛው የአፍሪካ ስታቲስቲክ ኮሚሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

You are currently viewing 9ኛው የአፍሪካ ስታቲስቲክ ኮሚሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

AMN-ጥቅምት 20/2017 ዓ.ም

9ኛው የአፍሪካ ስታቲስቲክ ኮሚሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

በመድረኩ ላይ የኢፌደሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የአፍሪካ የዘርፉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

ጉባኤዉን በንግግር የከፈቱት የአፍሪካ ስታቲስቲክ ኮሚሽን ዳይሬክተር ኦሊቨር ቺንጋኒያ፣ አፍሪካን በሁለንተናዊ መልኩ ለማዘመን የዘመነ የመረጃ አያያዝን ማዳበር ይገባል ብለዋል፡፡

በተመስገን ይመር

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review