ለከተማዋ የስራ ሃላፊዎች የተሰጠ ስልጠና Post published:November 4, 2024 Post category:ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የአስተዳደር እርከኖች ለሚገኙ አመራሮች ” የህልም ጉልበት ለእምርታዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሀሳብ የተሰጠው ስልጠና የስራ ሃላፊዎች እራሳቸውን ከአለም አቀፍ ሁኔታ ጋር እንዲያዛምዱ ማድረግን ያለመ ስለመሆኑ የብልጽግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ ተናገሩ፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ነዳጅን ጨምሮ ስትራቴጂክ የሚባሉ ሸቀጦች አስተማማኝ አቅርቦት እንዲቀጥል መንግስት ከፍተኛ ድጎማ አድርጓል – አህመድ ሽዴ January 15, 2025 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)ን ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ማገዱን ለማሳወቅ የተሰጠ መግለጫ February 13, 2025 የዓለም የሰላም ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ September 20, 2024
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)ን ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ማገዱን ለማሳወቅ የተሰጠ መግለጫ February 13, 2025