ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN-የካቲት 8/2017 ዓ.ም የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወሳል። በሰብስቤ ባዩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ቤተሰብን ማዕከል ያደረገው የለውጥ ትልም November 5, 2024 ኢትዮጵያ የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት የሚያሳልጡ መሰረተ ልማቶችን እየዘረጋች ነው – ፕሬዝዳንት ታየ አፅቀሥላሴ March 17, 2025 ዋጋ ሳይከፈል የበለፀገ ሀገርና ህዝብ የለም፡ – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) October 16, 2024