ሞሐመድ ሳላህ የዓመቱ ኮከብ ተብሎ ተመረጠ Post published:May 9, 2025 Post category:ስፖርት AMN-ግንቦት 01/2017 ዓ.ም ሞ ሳላህ የእንግሊዝ እግርኳስ ፀሃፊዎች ማህበር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ። የሊቨርፑሉ የመስመር አጥቂ በውድድር ዓመቱ በሊጉ 28 ግብ አስቆጥሮ 18 ወደ ግብነት የተቀየሩ ኳሶችን ማመቻቸት ችሏል። ሊቨርፑል ከአራት ዓመት በኋላ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ እንዲሆን ግብፃዊ ተጫዋች ትልቁን አስተዋጽኦ አበርክቷል። በሸዋንግዛው ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አትሌት ጀማል ይመር እና ፍቅርተ ወረታ የባለፈው ዓመት የሴኡል ድላቸውን ለመድገም ከነገ በስቲያ ይሮጣሉ March 14, 2025 የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ ጨዋታውን ዛሬ እኩለ ሌሊት ከግብጽ ጋር ያደርጋል March 21, 2025 በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የጋራ ውይይት ተካሄደ። April 6, 2025