በሌብነትና ብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 አካላት ተጠያቂ ሆኑ Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / መልካም አስተዳደር / አዲስ አበባ AMN – ሚያዝያ 07/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በሌብነትና ብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 አካላትን ተጠያቂ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት በብልሹ አሰራርና በሌብነት የተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መወሰዱን ከኤጀንሲዉ ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በዘጠኝ ወራት በመዲናዋ ከተወለዱ ህጻናት ከ64 ሺ በላይ የሚሆኑት በ90 ቀን ውስጥ የልደት ምዝገባ አድርገዋል April 15, 2025 የከተማ አስተዳደሩ የኑሮ ውድነት ጫና ሕብረተሰቡን እንዳይፈትን ሰፊ ስራዎች እየሰራ መሆኑ ተመላከተ April 30, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኪነጥበብ ባለሞያዎች ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ June 7, 2025