በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ምሽት ተከስቷል Post published:March 17, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-መጋቢት 7/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ 3 ሰዓት ከ53 ደቂቃ ላይ መከሰቱን የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ተቋም አስታውቋል። ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ በአዋሽ በስተሰሜን 50 ኪሜ ርቀት ላይ የተከሰተ ሲሆን ንዝረቱ በመዲናዋ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማሻሻል በቁርጠኝነት መስራት ይገባል:- ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) January 12, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ October 17, 2024 ከዚህ ቀደም የተደረገው የሰላም ስምምነት በሶማሌ ክልል ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር አስችሏል – ኦብነግ March 5, 2025