በዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገባ Post published:March 8, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 28/2017 ዓ.ም በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑካን ቡድን በደቡብ ሱዳን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ባለፉት 9 ወራት ከወጪ ንግድ 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኝቷል፡- ካሣሁን ጎፌ (ዶ/ር) April 9, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገቡ February 27, 2025 ህዝቡ ለአንድነት፣ ለሰላምና ለፍቅር መትጋት ይኖርበታል- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ December 27, 2024