በጉጉት የምትጠብቋት አዲስ ልሳን ጋዜጣ!በአዲስ አቀራረብና ገፅታ 2ኛ እትሟን እንሆ ትልዎታለች።በዛሬ እትሟ👉 በዜና ትንታኔዎቿ

You are currently viewing በጉጉት የምትጠብቋት አዲስ ልሳን ጋዜጣ!በአዲስ አቀራረብና ገፅታ 2ኛ እትሟን እንሆ ትልዎታለች።በዛሬ እትሟ👉 በዜና ትንታኔዎቿ
  • የሰነደ ሙአለ ንዋዮች ግብይት መጀመርን አስመልክታ “ምን ጥቅም ያስገኘልናል?” ስትል የዘርፉን ምሁራን ጠይቃለች፤
  • ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል የሰው ተኮር ስራ ሁነኛ ማሳያነቱን ፈትሻለች፤
  • በአለም አቀፍ ዳሰሳዋ የአፍሪካን የሃብታም ድሃነት “ለምን?” ስትል ተንትናለች፤
    👉 በአንኳር ጉዳይዋ
  • የአዲስ አበባን የቱሪዝም መዳረሻዎች ቃኝታለች፤
    👉በ”በህይወት መንገድ”
  • የአንጋፋው ፖለቲከኛና የምጣኔ ሃብት ባለሙያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳን የህያወት መንገድ በቅርበት ከሚያውቋቸው ሰዎች ጠይቃ አሰናድታለች፤
    👉 በጥበብ ጥንቅሯ
  • የትዝታው ንጉስ ማህሙድ አህመድን የህይወት ዳናዎች ቃኝታለች፤
    በተጨማሪም፦ ሳምንታዊ የጥበብ ስራዎች ሁነቶች ጥቆማ፣ ስፖርት፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ፍተሻና ሌሎችም ዘገባዎችን ይዛ ወደ አርስዎ መጥታለች።
    👌 ከአዲስ ልሳን ጋር የፈካ ቅዳሜን ተመኘንላችሁ!!

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review