ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1.5 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኝቷል -የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን

You are currently viewing ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1.5 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኝቷል -የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን

AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም

ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1.508 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አዱኛ ደበላ እንደገለጹት፣ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነ የቡና ኤክስፖርት ሪከርድ በዘጠኝ ወራት ብቻ ማግኘት ተችሏል ብለዋል፡፡

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 299ሺ 607 ቶን ቡና ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመላክ ገቢው እንደተገኘም ዋና ዳየሬክተሩ መግለፃቸውን ከባለስልጣኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review