ብልፅግና ፓርቲ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Post published:April 19, 2025 Post category:ማኅበራዊ AMN-ሚያዝያ 11/2017 ዓ.ም ብልፅግና ፓርቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፥ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት፣ የአብሮነት፣ የፍቅርና የይቅርታ እንዲሆንም ተመኝቷል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የከተራ እና የጥምቀት በዓል ያለምንም አደጋ ክስተት ተጠናቋል January 20, 2025 የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ በቦሌ ክፍለ ከተማ የማሪያም የታቦታት ማደሪያ የጽዳት መርሐግብር ተካሄደ January 18, 2025 በዓልን ምክንያት በማድረግ እየተከናወነ ያለው የማእድ ማጋራት መርሀ ግብር ባህል እየሆነ ነው ፡- አቶ ጃንጥራር አባይ January 6, 2025