ቦርዱ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ ሰጠ Post published:October 25, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የይቅርታና ምኅረት ቦርድ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱ ተገለፀ፡፡ የይቅርታና ምኅረት ቦርድ የ402 የፌደራል ታራሚዎችን የይቅርታ ጥያቄ ከመረመረ በኋላ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን የፍትሕ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like “ሪፎርም እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ” በሚል ርዕስ ተጽፎ የተዘጋጀው መፅሐፍ ተመረቀ November 3, 2024 በቀጣዮቹ ጊዜያት የትግራይን ህዝብ ልማት እና የለውጥ ፍላጎት የሚያሳኩ ተግባራት ይከናወናሉ- ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ April 9, 2025 በኮሚሽኑ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ88 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል October 14, 2024