ቻይና ዜጎቿን ከኢራን እና እስራኤል ልታስወጣ ነው

You are currently viewing ቻይና ዜጎቿን ከኢራን እና እስራኤል ልታስወጣ ነው

AMN- ሰኔ 10/2017

ቻይና ዜጎቿን እስክታወጣ ድረስም በኢራን እና እስራኤል የሚገኙ ዜጎቿ እና ተቋማቶቿ ደህንነት እንዲጠበቅ ለሀገራቱ ጥሪ አቅርባለች፡፡

በአሁኑ ሰዓትም የቻይና ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት፣ ኤምባሲዎች እና ቆንፅላዎች አፋጣኝ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ የሲጂ ቲ ኤን ዘገባ ያመለክታል፡፡

በርግጥ ጦርነቱን በመስጋት ቀድመው ወደ አጎራባች ሀገራት የሸሹ ቻይናዊያንም እንዳሉ ተገልጿል፡፡

5ኛ ቀኑን የያዘው የኢራን እስራኤል ግጭት ተባብሶ ከመቀጠል ውጭ እስከአሁን ድረስ በግጭቱ ዙሪያ የተሰማ የመፍትሔ ሀሳብ የለም፡፡

በማሬ ቃጦ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review